速報APP / 圖書與參考資源 / አማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ኦዲዮ እና ጽሑፍ

አማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ኦዲዮ እና ጽሑፍ

價格:免費

更新日期:2018-03-11

檔案大小:6.5M

目前版本:2.0.0.1

版本需求:Android 4.0.3 以上版本

官方網站:http://appz.ninja

Email:contato@appz.ninja

聯絡地址:Av. Miguel Elias Ribeiro, 063-A, Térreo, Centro. Itamaraju, Bahia.

አማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ኦዲዮ እና ጽሑፍ(圖1)-速報App

በየርዕሶቹ የተመረጡ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች

መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ተለያዩ ጉዳዮች እና ርዕሰ ሃሳቦች የሚለውን ለማወቅ ብርቱ ፍላጎት ካልዎት ይህ ጥሩ ጅማሬ ነው፡፡ይህ ማለት ደግሞ መጽሐፍ ቅዱስን በአውዱ መሰረት ማንበብን ይተዋሉ ማለት አይደለም፡፡ ይህ ለእምነታችን መሰረታዊ የሆኑትን አንዳንድ ጉዳዮችን እንድናስታውሳቸው እና ባንዳንድ ልዩ ሁኔታዎች ወይም አስቸኳይ ጉዳዮች ውስጥ እንድንበረታታባቸው ስለሚረዱን ነው እነጂ፡፡

ኢትዮጵያ ቋንቋ በሆነው በአማርኛ የተዘጋጀውን መጽሐፍ ቅዱስ በኢንተርኔት ሲያቀርብ ደስታና ኩራት ይሰማዋል።

መጽሐፍ ቅዱስ ነብያትና ሓዋሪያት በመንፈስ ተመርተው የጻፉት የክርስቲያኖች እምነት መጽሓፍ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ በብሉይ ኪዳንና በአዲስ ኪዳን ተከፍሎ 66 መጻሕፍት አሉት። ከነዲዩትሮካኖኒካል መጻሕፍትም ጋራ የመጻሕፍት ቁጥር 81 ነው።

ብሉይ ኪዳን

ኦሪት ዘፍጥረት

ኦሪት ዘጸአት

ኦሪት ዘሌዋውያን

ኦሪት ዘኍልቍ

ኦሪት ዘዳግም

መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ

መጽሐፈ መሣፍንት

መጽሐፈ ሩት

መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ

መጽሐፈ ሳሙኤል ካል

መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ።

መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ።

አማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ኦዲዮ እና ጽሑፍ(圖2)-速報App

መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ።

መጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕ።

መጽሐፈ ዕዝራ።

መጽሐፈ ነህምያ።

መጽሐፈ አስቴር።

መጽሐፈ ኢዮብ።

መዝሙረ ዳዊት

መጽሐፈ ምሳሌ

መጽሐፈ መክብብ

መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን

ትንቢተ ኢሳይያስ

ትንቢተ ኤርምያስ

ሰቆቃው ኤርምያስ

ትንቢተ ሕዝቅኤል

ትንቢተ ዳንኤል

ትንቢተ ሆሴዕ

ትንቢተ ኢዮኤል

አማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ኦዲዮ እና ጽሑፍ(圖3)-速報App

ትንቢተ አሞጽ

ትንቢተ አብድዩ

ትንቢተ ዮናስ

ትንቢተ ሚክያስ

ትንቢተ ናሆም

ትንቢተ ዕንባቆም

ትንቢተ ሶፎንያስ

ትንቢተ ሐጌ

ትንቢተ ዘካርያስ

ትንቢተ ሚልክያ

አዲስ ኪዳን

የማቴዎስ ወንጌል

የማርቆስ ወንጌል

የሉቃስ ወንጌል

የዮሐንስ ወንጌል

የሐዋርያት ሥራ

ወደ ሮሜ ሰዎች

አማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ኦዲዮ እና ጽሑፍ(圖4)-速報App

1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች

2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች

ወደ ገላትያ ሰዎች

ወደ ኤፌሶን ሰዎች

ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች

ወደ ቆላስይስ ሰዎች

1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች

2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች

1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ

2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ

ወደ ቲቶ

ወደ ፊልሞና

ወደ ዕብራውያን

የያዕቆብ መልእክት

1ኛ የጴጥሮስ መልእክት

2ኛ የጴጥሮስ መልእክት

1ኛ የዮሐንስ መልእክት

አማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ኦዲዮ እና ጽሑፍ(圖5)-速報App

2ኛ የዮሐንስ መልእክት

3ኛ የዮሐንስ መልእክት

የይሁዳ መልእክት

የዮሐንስ ራእይ

አማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ኦዲዮ እና ጽሑፍ(圖6)-速報App